No media source currently available
በደቡብ ወሎ ዞን ከፀጥታ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በህዝብ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የዞኑ አስተዳደር የፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል፡፡ በተለይ ግጭት ሊቀሰቀስባቸው ይችላል በታሰቡ ሥድስት ወረዳዎች ላይ ቁጥጥሩ ተጠናክሯል፡፡