No media source currently available
የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት /ባልደራስ/ “በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተፅዕኖ እየተደረገብኝ ነው” አለ፡፡ ም/ቤቱ ባለፈው ቅዳሜ ከቦሌ እና አቃቂ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ጋር ሊያደርገው የነበረውን ስብሰባ በፀጥታ ስጋት ምክንያት መሰረዙን አስታውቋል፡፡