No media source currently available
የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ኦማር አል-ባሺር በጦር ሠራዊቱ ተጽዕኖ እና ለ30 ዓመታት በዘለቀው አገዛዛቸው ላይ ለአራት ወራት ያለማቋረጥ በተካሄደ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተገፍተው ሥልጣን መልቀቃቸውን ከሃገሪቱ የሚወጡ ዘገባዎች ይገልጻሉ።