No media source currently available
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዜግነትና በመራጮች ትምሕርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሄደ። "በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ለምርጫ አመቺ አይደለም ተብሎ ቢታሰብ፤ ምርጫ ቦርድ የማራዘም ስልጣን አለው?" በሚል የተጠየቁት ሰብሳቢዋ በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ምርጫ እንደማይደረግና ሁኔታው በደንብ ተጠንቶ ለሚመለከተው አካል እንዲቀርብ እንደሚቀርብ ተናግረዋል።