በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግጭቱን ማን ቀሰቀሰው?


ግጭቱን ማን ቀሰቀሰው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:42 0:00

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች የተለያዩ ከተሞች ሰሞኑን ለተመፀመው ጥቃት ግጭቱን የቀሰቀሰው ማነው? ነዋሪዎች፣የዞኑ አስተዳዳሪዎች፣ የአብን እና የግንቦት ሰባት አመራሮች አስተያየት ተጠይቀዋል። (የወሎው ዘጋቢያችን መስፍን አራጌን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

XS
SM
MD
LG