No media source currently available
በባሌ ዞን ተራሮች ሥር ከሚገኙ የተፈጥሮ ደን ሦስት ወረዳዎችን የአካለለ እሳት ተነስቶ በደኑ ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ። የዞኑ ፓሊስ አደጋው በተለይ በጎባ ወረዳ ትልቅ ጉዳት ማድረሱን ገልፆ፣ እሳቱን አቀጣጥለዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሰዎችንም በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግሯል።