No media source currently available
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን እና አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ተቀስቅሶ የነበረውን ግጭት በማስቆም ለዘላቂ መፍትሔ እንዲሰራ ሽማግሌዎችን ያሳተፈ ሥራ ጥረት መያዙ ተገለፀ። አስተዳደራዊ ወሰኖችን በአፋጣኝ መለየቱም ለመፍትኄ ፍለጋው አንዱ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን ባለሥልጣናቱ ጠቁመዋል።