No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ለውጥ እስከአሁን ያስገኘውን ውጤት አቃልሎ ማየት እንደማይገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ተናግረዋል። "አቅላይነት የሚተጉ ሰዎችን ያሰንፋል" ያሉት ዶ/ር ዐብይ ለተገኙ ውጤቶች ተገቢውን ዕውቅና መስጠት እንደሚገባ አስታውቀዋል።