No media source currently available
የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሚያደርጉት ጉብኝት ኬንያ ይገኛሉ። ማክሮን ከኬንያ አቻቸው ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተገናኝተው መክረዋል፤ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል።