No media source currently available
የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የነበረው አውሮፕላን ከቦሌ ዓለምአቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተነስቶ በስድስት ደቂቃዎች ውስጥ ሲወድቅ በዐይኖቻቸው ያዩ ሰዎችን ሙክታር ጀማል ሥፍራው ድረስ በመሄድ አነጋግሯቸዋል፡፡