No media source currently available
በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ኢቲ 302 የመከስከስ አደጋ 32 ዜጎቿን ያጣችው ኬንያ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቶ የአደጋውን ቦታ ጎብኝቷል፡፡ ህይወታቸውን ያጡት መንገደኞች ቤተሰቦችም አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡