No media source currently available
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውና ትናንት ቢሾፍቱ አቅራቢያ የወደቀው ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አይሮፕላን አብራሪ የነበረው ካፒቴን ያሬድ ጌታቸው አባት ዶ/ር ጌታቸው ተሰማ ልጃቸው ለማግባት በዝግጅት ላይ እንደነበር ገልፀዋል።