No media source currently available
ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ በኋላ አዲስ አበባ በሃዘን ድባብ ውላለች፡፡ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ዝቅ ብሎ ሲውለበለብ ውሏል፡፡ ግርማቸው ከበደ