No media source currently available
በ1999 ዓ.ም በተካሄደው ብሔራዊ የህዝብና የቤቶች ቆጠራ ወቅት የተስተዋሉ ችግሮች እንዳይደገሙ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚንቀሳቀስ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።