No media source currently available
የአድዋን ታሪክ ለዘላለም የሚዘክር .. የታሪኩንም ያህል “ታላቅ” ይሆናል የተባለ ሃውልት አዲስ አበባ በመጭው ዓመት እንደምታቆም የከተማይቱ ከንቲባ አበሰሩ።