በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ወጣቶች ለሰላምና ልማት ያላቸው አስተዋፅዖ" - ውይይት በነቀምቴ


"ወጣቶች ለሰላምና ልማት ያላቸው አስተዋፅዖ" - ውይይት በነቀምቴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

ወጣቶች ለሰላምና ልማት ያላቸው አስተዋፅዖ ላይ ያተኮረ ውይይት በነቀምቴ ከተማ ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ከተሳተፉት መካከል ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡ ወጣቶች ዘላቂ ሰላም እንዲኖር ጥረት አንደሚያደርጉ መንግሥትም ወጣቱን ከማሸሽ አቀርቦ እንዲያወያይም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

XS
SM
MD
LG