"ወልደአማኑኤል ለሲዳማ ህዝብ ነፃነት የሞተ፤ ለአሮሞና ሲዳማ ህዝቦች አንድነት ዋጋ የከፈለ ታጋይ ነው" ዶ/ር ዲማ ነጎ
ለሲአን መስራችና ታጋይ የኦዴግ አመራሮች የሀዘን ሥነ ስርዓት ፈፀሙ
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/ ሊቀ መንበር ሌንጮ ለታና ምክትል ሊቀ መንበር ዶ/ር ዲማ ነጎ ከ40 ዓመታት በፊት አብረው ትግል ለጀመሩት ለሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ መስራችና ታጋይ ለአቶ ወልደአማኑኤል ዱባለ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ ይርጋለም ከተማ ድረስ በመሄድ መካነ መቃብራቸው ላይ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ "ወልደአማኑኤል ለሲዳማ ህዝብ ነፃነት የሞተ፤ ለአሮሞና ሲዳማ ህዝቦች አንድነት ዋጋ የከፈለ ታጋይ ነው" ዶ/ር ዲማ ነጎ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 29, 2024
ሕገ ወጥ ሰፈራ በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ላይ ስጋት መፍጠሩ ተገለጸ
-
ማርች 28, 2024
ሠላሳ ዓመታት ያለፉት የኢትዮጵያ የሥነ ሕዝብ ፖሊሲ
-
ማርች 28, 2024
በጋቦን ብሔራዊ ምክክር ሊጀመር ነው
-
ማርች 28, 2024
በኢየሩሳሌም የሚገኙ የጋዛ ሆስፒታል ታማሚዎች ስጋት ገብቷቸዋል
-
ማርች 28, 2024
በተጠናከረው የሩሲያ የሚሳዬል ጥቃት ዩክሬናውያን የአሜሪካን ርዳታ ይሻሉ
-
ማርች 28, 2024
አማራ ክልል ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መግለጫ ምላሽ ሰጠ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ