No media source currently available
በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ካለፈው ሣምንት መጨረሻ አንስቶ የተከሰተው ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን የክልሉ ኮምንኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ማምሻውን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። በሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።