No media source currently available
እነ ሜጄር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ለተመሰረቱባቸው ክሶች ላቀረቡት መቃወሚያ የዐቃቤ ሕግ ምላሽ ባለመድረሱ ተጨማሪ የዝግጅት ቀን ጠየቀ፡፡ የተከሳሽ ጠበቆች አግባብነት ያለው ጥያቄ አይደለም ሲሉ ተቃወሙ፡፡ ፍ/ቤቱ ተጨማሪ መዘጋጃ ጊዜ ፈቅዷል፡፡