No media source currently available
ሰሞኑን በኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የወጣው መግለጫ በአባል ድርጅቶቹ መካከል ይታያል የሚባለውን ልዩነት መፈታቱን በደንብ ግልፅ አላደረገም ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች፣ ልዩነቱ እንዲሁ በቀላሉ የሚፈታ እንዳልሆነም የተናገሩ አሉ፡፡