በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእነአቶ በረከት ጉዳይ የባህር ዳር ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት


በእነአቶ በረከት ጉዳይ የባህር ዳር ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በህግ ጥላ ሥር የሚገኙት የእነ አቶ በረከት ለፍርድ መቅረብ ከለውጡ ጋር በተያያዘ በህዝብ ዘንድ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበረውን የህግ የበላይነት መሥመር እየያዘ መሆኑን ማሳያ ነው ሲሉ አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ።

XS
SM
MD
LG