No media source currently available
ኢትዮጵያ ሌላዋ ይጎዝላቭያ እንዳትሆን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፣ ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚያመራው መንገድ መዘጋት የነዳጅ ዘይት ዕጥረት አስከትሎ እንደነበር ታወቀ፡፡