No media source currently available
በጂግጂጋ፣ በደገሃቡር፣ በጎዴ፣ በቀብሪደሃር፣ በዋርዴር እና በሌሎችም ትናንሽ የሶማሌ ክልል ከተሞች ከሐምሌ 28 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ቀናት በርካቶች የግድያ፣ ድብደባ፣ አስገድዶ መድፈር፣ ዘረፋና ውድመት ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል፡፡ እነኚህ ተጎጂዎች አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ? ክልሉ እና ሌሎች ኢትዮጵያውን ምን እያደረጉላቸው ነው?