በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"መከላከያው የኔ አይደለም የሚለው ሕዝብ የለውም" - ምክትል ኤታ ማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ

"መከላከያው የኔ አይደለም የሚለው ሕዝብ የለውም" - ምክትል ኤታ ማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:06 0:00

የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ምክትል ኤታ ማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለ ሕገ ወጥ የመሳሪያ ዝውውርና ስለ መከላከያ ዩኒፎርም ተጠይቀዋል። ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ምዕራብ ጎንደርና ትግራይ መከላከያው የወሰደው እርምጃና ያሳየው ትዕግስት አድሎአዊ ነው ስለመባሉም ተጠይቀዋል።

XS
SM
MD
LG