No media source currently available
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራስየዊ ሪፖብሊክ መንግሥት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የአመራር ቡድን ዕሁድ ዕለት ዩናይትድ ስቴትስ ገብቶ ቨርጂንያ ክፍለ ሀገር በሚገኝ ሂልተን ሆቴል ከፍተኛ ብዛት ያላቸው ሰዎች በተገኙበት የደመቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።