No media source currently available
የአክሱም ፅዮን በዓል በዛሬው ዕለት በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ለመጀመርያ ግዜ ከ21 ዓመታት በኋላ ኤርትራውያን ተገኝተዋል።