No media source currently available
የአቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት በሕዝብ የታመነ እንዲሆንና ለሕግ የበላይነት መከበር እንዲሠራ እንዲሁም ነፃነቱ የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ የአማካሪዎች ምክር ቤት ማቋቋምን ጨምሮ እየተሠሩ ናቸው ያሏቸውን ተግባራት ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለ-ምልልስ አመልክተዋል።