የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቀድሞ ኢንሳ በሚል ምህጻረ ቃል የሚጠራው የመረጃ ቴክኖሎጂ መስሪያ ቤት የቀድሞ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ተክለ ብርሃን ወልደ አረጋይን በቁጥጥር ስር ያላዋለው በምርመራ መዝገቡ ውስጥ ስለሌሉ እንደሆነ አስታወቀ።
በተጨማሪም ከፍተኛ ምዝበራ በመፈፀምና የሰብዓዊ መብትን በመጣስ ጠርጥሮ ያሰራቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬን ያነጋግረቸው ጽዮን ግርማ ተጨማሪ አላት።