አንድን አገር የተረጋጋችና የሕግ የበላይነት የተረጋገጠባት ለማድረግ የመንግሥት ግዴታና ኃላፊነት መሆኑን አንድ የሕግ ባለሞያ ገለፁ።
“የሕግ የበላይነት- ሲባል ምን ማለት ነው?” - ለሚለው ጥያቄ የሕግ ባለሞያው አቶ ቁምላቸው ዳኜ ማብራሪያ ሰጥተውናል። ጽዮን ግርማ ነች ያነጋገረቻቸው።