No media source currently available
የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ ሴት ርዕሰ-ብሄር መሆን ብዙዎችን ያስደሰተ ዜና ሆኖ መሰንበቱ ይታወሳል። ከእንደዚያ ዓይነት ሰዎች መካከል የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ኃይሉ አንዱ ናቸው።