በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐረር የውኃ ችግር ላይ የሐረሪ የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ሥራ አስኪያጅ አቶ ተወለዳ አብዶሽ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ


ለሐረር ከተማ ይደርስ የነበረው የውኃ አቅርቦት የሁለት ማምረቻና ማከፋፈያዎች ሥራና አቅርቦት በአካባቢዎቹ የሚገኙ ናቸው በተባሉ ሰዎች ከተስተጓጎሉ በኋላ በተደረጉ የተለያዩ ጥረቶች “በአንድ ሣምንት ጊዜ ውስጥ መፍትኄ ይገኛል” ሲሉ የሐረሪ ክልል የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ሥራ አስኪያጅ አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG