በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የሆነች አገር ናት"- ወ/ሮ አይሻ መሐመድ (የመከላከያ ሚኒስትር)


"ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የሆነች አገር ናት"- ወ/ሮ አይሻ መሐመድ (የመከላከያ ሚኒስትር)
please wait

No media source currently available

0:00 0:27:09 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባዋቀሩት አዲስ የካቢኔ አባላት ውስጥ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር የሆኑት ወ/ሮ አይሻ መሐመድ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛና ሁለተኛ የሚባል ዜጋ የለም "ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የሆነች አገር ናት" ብለዋል። ይህ ደግሞ ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ መዋል እንደሌለበት ገልፀው፤ "ፖለቲከኛም፣ ጤነኛም ሆነ በሽተኛ መሆን የሚቻለው አገር ስትኖር ነው" ብለዋል።

XS
SM
MD
LG