No media source currently available
አሁን ያለው አዝማሚያና የፍልሰት መጠን “ኤርትራ ባዶዋን ልትቀር ይሆን እንዴ?” የሚል ጥያቄ ማጫሩ እንደማይቀር የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር፤ ዶ/ር ብሩክ ኃይሉ ተናግረዋል።