No media source currently available
ያለፈው የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ከመጀመሩ በፊት ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ኤርትራዊያን ከሃገር እንዲወጡ ሲደረግ ጥለውት የሄዱትን ሃብትና ንብረታቸውን የከተማዪቱ ነዋሪዎች ሰሞኑን መልሰው ማስረከባቸው ታውቋል።