No media source currently available
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) 13ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ነገ ይጀመራል። በጉባኤው 1650 ሰዎች እንደሚሳተፉ ተነግሯል። ከዚህ ጉባዔ ምን ይጠበቃል?