በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና አረቢያ ልሣነ-ምድር


ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና አረቢያ ልሣነ-ምድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:48 0:00

አቶ ፍፁም አረጋ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ ኢትዮጵያና ኤርትራ ከአረቢያ ልሣነ-ምድር መንግሥታት ጋር ያሉበት የተሟሟቀ ግንኙነት ምናልባት ኢትዮጵያን ወደ የመኑ ጦርነት ይጎትታት ይሆን?የሚል ሥጋት የቀሰቀሰባቸው ጥቂት አይደሉም። በዚህና በሌሎችም አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍፁም አረጋ ከቪኦኤ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርገዋል።

XS
SM
MD
LG