No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ በጋራ ለመሥራት በዛሬው ዕለት አስመራ ላይ በመርኅ ደረጃ ተስማምተናል ብለዋል።