No media source currently available
የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች የልማት በየነ መንግሥታት /ኢጋድ/ ትናንት በአዲስ አባበ ባካሄደው ጉባዔው የደቡብ ሱዳንን ግጭት ፍፃሜ ያበጅለታል የተባለውን ሥምምነት አፈራርሟል፣ የኢጋድ ሊቀመንር ጠ/ር አብይ አሕመድ ሥምምነቱ አፍሪካዊያን የራሳቸውን ችግራር በራሳቸው የፈቱበት ነው ብለዋል።