No media source currently available
ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ የሀገሮቻቸውን ግንኙነት ለማጠናከር የተስማሙ ሲሆን ባለ አራት ነጥብ ሥምምነትም ተፈራርመዋል። በሌላ በኩል በአስመራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኦፊሴል ተከፍቷል።