የፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ በአሁኑ ጊዜ በሀገር ጎብኚዎች የምትጥለቀለቅበት ወቅት ነው። ዋነኞቹ የቱሪስት መስህቦች ደግሞ ከተማዋን አቋርጦ የሚወርደው የሴን ወንዝና በአካባቢው የሚገኝ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በዚያ አካባቢ በዓለም ቅርስነት ያስጠበቀው ሥፍራ ናቸው። ዛሬ በሴን ወንዝ ዳርቻ የሚገኙ ረዥም ዕድሜ ያስቆጠሩ የመጽሐፍት መደብር ባለቤቶች /በዩኔስኮ/ ልዩ ዕውቅና እንዲሰጣቸው ዘመቻ እያካሄዱ ነው።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 27, 2024
አሜሪካዊው ጋዜጠኛ በሩስያ እስር ቤት አንድ ዓመት ሞላው
-
ማርች 27, 2024
ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን የመንፈቀ ረመዳን ኢፍጣር መርሐ ግብር አካሔደ
-
ማርች 27, 2024
መጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እና የሥነ ተዋልዶ መብቶች ጉዳይ
-
ማርች 27, 2024
በተደረመሰው የሜሪላንድ ድልድይ ስድስት ሰዎች ሳይሞቱ አይቀሩም - ባለሥልጣናት
-
ማርች 27, 2024
በራያ አላማጣ ወረዳ አዋሳኝ ግጭት አስተዳደሩ እና የትግራይ ክልል ተካሰሱ
-
ማርች 27, 2024
የኢሕአፓ ሊቀ መንበር ትላንት ታሰሩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ