በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ -በኢትዮጵያ


የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ -በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:19 0:00

የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ ለሥራቸው እንቅፋት ሆኖ መቆየቱን የገለፁ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ዐዋጁን ለማሻሻል በተያዘው ጥረት ላይ ተስፋቸውን ጥለዋል።

XS
SM
MD
LG