No media source currently available
ከሁለት ዓመት በፊት በባህር ዳር ከተማ ለተቃውሞ ወጥተው ሕይወታቸውን ያጡና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦችን ለመርዳት የከተማዋ ወጣቶች ባደረጉት የገንዘብ ማሰባሰብ፤ 2.2 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ ችለዋል።