No media source currently available
ነገ ቅዳሜና እሁድ በመላ ትግራይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ረዳይ ሃለፎም ዛሬ አስታወቁ። ያነጋገራቸው ዓለም ፍስሃ ከመቀሌ ተከታዩን ዘገባ አስተላልፉዋል።