No media source currently available
ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ የተቋቋመው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የዳያስፖራ ጉብኙት አስተባባሪ ኮሚቴ የአቀባበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ትናንት በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አደረገ።