No media source currently available
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለመቀበል ወጥቶ የነበረው ሕዝብ በሁለቱ ሀገሮች በተፈጠረው አዲስ ግንኙነት መደሰቱን አስታወቀ፡፡ ከዚህ በኋላም ይህ ግንኙነት እንደማይቀለበስ ያለውን ፅኑ እምነት ገልጿል፡፡