No media source currently available
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሲመጡ ከሚጎብኟቸው ሦስት ከተሞች አንዷ ሎስ አንጀለስ ናት። በዚያ ያቀባበል ሥነ ሥርዓቱን ለማስተባበር የተቋቋመው ኮሚቴ ዝርዝር መርሃ ግብሩን ይፋ አድርጓል።