በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያኑ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ግጥሚያዎች ተጀመሩ


የኢትዮጵያዊያኑ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ግጥሚያዎች ተጀመሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:38 0:00

የቴክሳሷ ዳላስ ከተማ ላይ የተዘጋጀው የዘንድሮው 35ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ ሰዓት ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ ይጀመራል። የፌደሬሽኑ የዘንድሮ የክብር እንግዶች የቀድሞ ቦክሰኛው ሻምበል አየለ መሃመድ፤ ጋዜጠኛው እስክንድር ነጋና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ለመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ ዋንጫ ያበቁት የቀድሞ አሠልጣኝ አቶ አባይነህ ደስታ መሆናቸው ታውቋል።

XS
SM
MD
LG