No media source currently available
ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን በመደገፍ ሰልፍ የምንወጣው ለለውጥ የተነሱና ብርሃን ያሳዩ ድምፃችንንም የሚሰሙ መሪ በመሆናቸው ነው ሲሉ አንዳንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡