No media source currently available
በኢትዮጵያ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መነሳት በአዲሱ ጠ/ሚኒስትር እየተወሰዱ ያሉ ሌሎች አውንታዊ ዕርምጃዎችን ተከትሎ የመጣ ነው ሲል በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡