በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታና የሕግ ማሻሻያ ያስፈልጋል" - ጦማሪ ዘላለም ክብረት


"የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታና የሕግ ማሻሻያ ያስፈልጋል" - ጦማሪ ዘላለም ክብረት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:27 0:00

"ለውጡ እንዳይቀለበስ በጥንቃቄ ሊያዝ ይገባዋል"- አቶ ዮናታን ተስፋዬ "እስረኖች በሙሉ ሊፈቱ ይገባል"- ጦማሪ ጌታቸው ሽፈራው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከእስር እንዲለቀቁ መወሰናቸውና ከዚያም በቤተመንግሥት ለውይይት መጋበዛቸው በመብት አራማጅ ወጣቶች ዘንድ እንዴት ይታያል? በሚለው ጥያቄ ዙሪያ ሦስት ወጣቶችን ያነጋገረቸው ጽዮን ግርማ ተከታዩን አጠናቅራለች።

XS
SM
MD
LG